• እንኳን ለጌታችን እና መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን !!

  May 1, 2016 | 14:21 pm

  ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡    “ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ሠላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ” ይህ ቃል የትንሣኤው የምሥራች ለምእመናን የሚታወቅበት ነው[…]

  Read more...
 • ስቅለት !!

  Apr 29, 2016 | 11:54 am

   ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐሙስ ማታ እንደተያዘ ሌሊቱን ሁሉ መከራ ሲቀበል አድሮ ዓርብ ጧት የአይሁድ ሽማግሌዎችና አለቆች ተሰብስበው ወደ ሹሙ ወደ ጲላጦስ ቤት ይዘውት ሔዱ፡፡ ከዚያም ይህ ሰው ከሕጋችን ጋር የማይስማማ ትምህርት ሕዝቡን ያስተምራልና እንደ ሕጋችን ሞት ይገባዋል፡፡ ንጉሥ ነኝ፣[…]

  Read more...
 • ጸሎተ ሐሙስ !!

  Apr 27, 2016 | 23:22 pm

  ከስቅለትና ከትንሣኤ በፊት ያው ሐሙስ በቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ስያሜዎች አሉት፡፡ ሀ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይለምን ይማልድ የነበረን ሥጋን የተዋሐደ ፍጹም አምላክ፤ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ነው፤ (ማቴ.26፤36-46፣ ዮሐ.17)[…]

  Read more...
 • ሰሙነ ሕማማት !!

  Apr 27, 2016 | 23:13 pm

    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለውን አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች፡፡ ሕማማት የሚለው ቃል “ሐመ፤ ታመመ” ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን የጌታችንና የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምና ሞቱ የሚዘከርበት ሳምንት ነው፡፡ በሌላም በኩል ይህ ሳምንት ከአዳም እስከ[…]

  Read more...
 • ሆሳዕና የዐብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት !!

  Apr 23, 2016 | 11:32 am

         ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መገቢያ ዋዜማ ነው። ሆሣዕና አስቀድሞ ካለው ረቡዕ ጀምሮ የሚታሰብ ታላቅ የቤተክርስቲያን የበዓል ቀን እንደሆነ ይታወቃል። ይህን ስም በዚሁ ሰንበትና በዋዜማዎቹ ዕለታት የሚዘመረው ጾመ ድጓ ‘ሆሣዕና[…]

  Read more...
 • ኒቆዲሞስ የዐብይ ሰባተኛ ሰንበት !!

  Apr 17, 2016 | 23:34 pm

  ኒቆዲሞስ ማን ነዉ? ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በወንጌለ ዮሐንስ ምዕራፍ ሦስት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል።[…]

  Read more...
 • ኒቆዲሞስ!!

  Apr 17, 2016 | 23:11 pm

  በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ኒቆዲሞስ ማለት ድል አድራጊ፣ የሕዝብ አለቃ ማለት ነው፡፡ እውነትም ይህ ሰው አለቃ ነበር፡፡ አለቅነቱስ እንደ ምን ነው? ቢሉ በሦስተ ወገን ነው፡- (ሀ) በሹመት፡- የአይሁድ ሸንጎ – ማለትም የሳንሄድሪን – አባል ነበርና፡፡ ይህ[…]

  Read more...
 • ገብርኄር የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሰንበት !!

  Apr 10, 2016 | 00:31 am

  የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብርኄር ይባላል፡፡ ስለ ኄር/ስለታማኝ/ አገልጋይ ያስተማረውን የሚያዘክር ምስጋናይቀርብበታል፡፡ ይኸውም ማቴ. 25፥14-30 ላይ ይገኛል፡፡ _________________________________________________________________________   ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብእንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤ ለእያንዳንዱ እንደ አቅሙለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድሰጠና[…]

  Read more...
 • አምስተኛ ሰንበት “ ሳምንት“፦ ደብረ ዘይት

  Apr 2, 2016 | 23:00 pm

  በዚህ ቀን ስለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ወደ ምድር ስለመምጣቱ (ዳግም ምፅአቱ) ይሰበካል። ይህን ዓለምንም አሳልፎ ለመረጣቸውና ላከበራቸው ዘላለማዊ መንግሥትን ሊያወርሳቸው እንደሚመጣ ይነገርበታል። ይህ ቀንም እኩለ ፆም በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህች በተለየች ቀንም ሁሉም እንደ የሥራው ፍርዱን ከአምላክ የሚቀበልበት መሆኑ፤[…]

  Read more...
 • መፃጉዕ …….የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት !!

  Mar 28, 2016 | 11:37 am

  በዚህ የአራተኛ የአብይ ጾም ሳምንት አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ በሽታዎች ያሏቸውን ሰዎች ፈውስ እንደሰጣቸው ይሰበክበታል። በተለይም ለእነዚህ በሽተኞች ጌታችን ፈውስን ያደረገላቸው በሰንበት በመሆኑ በሰንበት መልካም ሥራን መሥራትን፤ የታመመ መጠየቅን፤ ያዘነ ማጽናናትን፤ የደከመ መርዳትን፤ የነፍስ ረሐብ ያለበትን[…]

  Read more...

Es gibt keine Beiträge in dieser Kategorie. Wenn Unterkategorien angezeigt werden, können diese aber Beiträge enthalten.

Tekle.jpg

heilige Maria Mutter Gottes a,